የመከላከያና የተለያየ ክልል ልዩ ሃይልና ሚሊሽያ ወራሪ ሃይል፤ በትግራይ ሰራዊት እየተቀጣ በገፍ እየተበታተነና እየተማረከ ነው

Ethiopia related news and publications
Post Reply
africangear
Posts: 404
Joined: Fri Dec 11, 2020 5:07 pm

የመከላከያና የተለያየ ክልል ልዩ ሃይልና ሚሊሽያ ወራሪ ሃይል፤ በትግራይ ሰራዊት እየተቀጣ በገፍ እየተበታተነና እየተማረከ ነው

Post by africangear »

በትግራይ ህዝብ ላይ ግፍ ለመፈፀም በክተት የዘመተው የመከላከያና የተለያየ ክልል ልዩ ሃይልና ሚሊሽያ ወራሪ ሃይል፤ በትግራይ ሰራዊት እየተቀጣ በገፍ እየተበታተነና እየተማረከ ነው:: የትግራይ ሰራዊት የውግያ ስልት ልዩ ትኩረት፤ የሟቾችን ቁጥር ለመቀነስ በሚያስችል፤ የመበተንና የመማረክ ውግያ ላይ የተመሰረተ ነው! በመሆኑም ነው በርካቶች ተበታትነው ወደ መጡበት በመሸሽ ላይ የሚገኙት::

ተስፋፊዉ ወራሪዉ ፎጣ ለባሽ ሲቪሊያን ተጋሩን እየረሸነ ወደ ተከዘ ወንዝ ይጨምራል ! በዲሲፕሊን የታነፀዉ ጀግናዉ የትግራይ መከላከያ ሰራዊት ደሞ ሲዋጉት የማረካቸዉን ጠላቶቹ አለም ዓቀፍ ሕግ በጠበቀ መልኩ ይዟቸዉ ይገኛል ።

እነዚ ትላንት በ ወሎ የተማረኩ የፋሽሽቱ ኣብይ ኣህመድ ወታደሮች እና የአማራ ልዩ ሓይል አባላት ናቸዉ ።
Captured Ethiopian soldiers & Amhara militia POWs somewhere in Amhara region, Ethiopia