Page 1 of 1

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የመቐለ ዩኒቨርሲቲን ስም ለማጥፋት በታተሩበት መድረክ ላይ ፕሮፌሰር ፈትየን አባይ የሰጡት ምላሽ

Posted: Thu Apr 15, 2021 7:18 am
by africangear


"የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኛ ይናገራል፣ ይገመግማል! የመማር ትርጉሙ ታድያ ምንድነው?! የመናገር መብትማ አይዘጋም!" ፕሮፌሰር ፈትየን አባይ
ዶ/ር ሙሉ ነጋ የመቐለ ዩኒቨርሲቲን ስም ለማጥፋት በታተሩበት መድረክ ላይ ፕሮፌሰር ፈትየን አባይ የሰጡት ምላሽ።
በንግግራቸው፣
- የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ልብ እንደሚሰራ፣
- ሰራተኛውም ተማሪውም ካለው አዋጥቶ ህብረተሰቡነን እንደሚያግዝ፣
- የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ግልፅነት ያለው ሰራተኛ እንዳለ፣
- በተግባር ተፈትኖ የወጣ አመራር እና አሰራር እንዳለ፣
- ስድስት፣ አስር ቤተሰብ የሞተበት ሰው እንዳለ እና ሰዉ ሃዘንተኛ እንደሆነ፣
- ብዙ የካቢኔት አባላት ከተቋሙ እንደተወሰዱ፣
- ዓይደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ሶሻል ሳይንስ እና ሁሉም ኮሌጆች እየሰሩ እንደሆነ፣
- የተደረገው እገዛ እንደሚመሰገን፣
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞችን በመምራታቸው እድለኛ እንደሆኑ ገልፀዋል።
Professor Fetien Abay Abera
Professor Fetien Abay Abera