Amedeo: The True Story of an Italian's War in Abyssinia
Posted: Fri Feb 19, 2021 3:06 pm
ብዙ ሰው ዛሬ ግራዚያኒ የጨፈጨፋቸውን ሰማእታት ቀን ሲያከብር የምር ጣሊያን ፈረንጅ ዜጎችን ኢትዮጵያ አምጥታ የጨፈጨፈች ይመስላቸዋል። ግን እውነቱ የግራዚያኒ ዋናው ጦር በጣሊያንኛ ስሙ " #Gruppo_Bande_Amhara" (የአማራ ባንዳዎች ብርጌድ ይባላል)፣ ይሄ የባንዳ ሰራዊት በአምዴ ጉሌት የሚመራ ሲሆን በዋናነት #የአማራ(ባንዳ) ፈረሰኛ ጦር፣ የመናውያን እና የተወሰኑ #ኤርትራውያኖችን በውስጡ የያዘ ነው። እዚጋ የተለጠፈው ስክሪን ሾት ስለዚ አምዴ ጉሌት ጦር የተፃፈ
"Amedeo: The True Story of an Italian's War in Abyssinia"
የሚል መፅሀፍ ላይ የተወሰደ ነው!