ከትግራይ መከላከያ ሰራዊት የተሰጠ መግለጫ

Ethiopia related news and publications
Post Reply
africangear
Posts: 404
Joined: Fri Dec 11, 2020 5:07 pm

ከትግራይ መከላከያ ሰራዊት የተሰጠ መግለጫ

Post by africangear »


Ethiopian POWs in Tigray
Ethiopian POWs in Tigray
Ethiopian POWs in Tigray
Ethiopian POWs in Tigray

በዘመቻ አሉላ አባነጋ ከሰኔ 11, 2013 ዓም ጀምሮ ባደረግነው ለ10 ቀናት የቆየ ስትራቴጂካዊ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ መቀሌን ጨምሮ ብዙ ከተሞች ነፃ በማውጣት በጠቅላላ ከ 33ሺ በላይ የብልፅግና ሃይል ከጥቅም ውጭ በማድረግ ዛሬ ተጠናቋል። በዚህ መብረቃዊ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ በወራሪው ሃይል የሚከተለውን ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፥
  • 28,300 የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ተገድላል
  • 6,011 የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ተማርኳል
  • 25 የ122 ሚሊ ሜትር መድፍ
  • 6 የ107 ተወንጫፊ ሮኬት
  • 13 የ120 ሚሊ ሜትር ሞርታር
  • 78 የ 82 ሚሊ ሜትር ሞርታር
  • 16 ዙ-23
  • 142 ዲሽቃ
  • 630 ብሬን
  • በሺዎች የሚቆጠር መትረየስ ጨምሮ ቀላልና መካከለኛ የጦር መሳርያ
  • 391 ተሽከርካሪ እና
  • 747 የተለያዩ የመገናኛ ሬድዮኖች
የተማረኩ ሲሆን 6 መድፍ፣ 6 ዙ 23፣ 407 ተወንጫፊ ሮኬት እንዲሁም 88 ተሽከርካሪ ተቃጥሏል።

ትግራይ ኣሸንፋች!


Post Reply