በዘመቻ አሉላ አባነጋ ከሰኔ 11, 2013 ዓም ጀምሮ ባደረግነው ለ10 ቀናት የቆየ ስትራቴጂካዊ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ መቀሌን ጨምሮ ብዙ ከተሞች ነፃ በማውጣት በጠቅላላ ከ 33ሺ በላይ የብልፅግና ሃይል ከጥቅም ውጭ በማድረግ ዛሬ ተጠናቋል። በዚህ መብረቃዊ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ በወራሪው ሃይል የሚከተለውን ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፥
- 28,300 የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ተገድላል
- 6,011 የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ተማርኳል
- 25 የ122 ሚሊ ሜትር መድፍ
- 6 የ107 ተወንጫፊ ሮኬት
- 13 የ120 ሚሊ ሜትር ሞርታር
- 78 የ 82 ሚሊ ሜትር ሞርታር
- 16 ዙ-23
- 142 ዲሽቃ
- 630 ብሬን
- በሺዎች የሚቆጠር መትረየስ ጨምሮ ቀላልና መካከለኛ የጦር መሳርያ
- 391 ተሽከርካሪ እና
- 747 የተለያዩ የመገናኛ ሬድዮኖች
ትግራይ ኣሸንፋች!